ድጋፍ ለማድረግ

የእርስዎ ስጦታ በአፍሪካ አገራት ለሚኖሩ የእሳት አደጋ ቃጠሎ ተጎጂዎች ለአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለማድረግም ሆነ ለዘላቂ ጊዜ ድጋፍ የሚውል ነው

እንዴት መርዳት ይችላሉ?

የእርስዎ ስጦታ ስዊድን በርን ኬር ፋውንዴሽን በአፍሪካ አገራት ለሚኖሩ የእሳት አደጋ ቃጠሎ ተጎጂዎች የሚሰጠውን የሕክምናና የተለያዩ ድጋፎችን የበለጠ ለማገዝ ይረዳል፡፡ የኤሌክትሮኒክ የባንክ አገልግሎትን በመምረጥ ድጋፎትን በዚህ መንገድ በማስተላለፍ ከጎናችን መቆም ይችላሉ፥

ባንክ፥ SEB
አድራሻ፥ SEB 106 40 ስቶኮልም
የአካውንት ቁጥር፥ 5399 10 228 50
IBAN፥ SE5850000000053991022850
BIC ESSESESS